Saturday, April 23, 2011

Malasayachlink condemns and demands Ginot7 corrects the false story and issue an apology without delay


Ginot7 is the offshoots of the defunct former Kinjit organization that is working for the Eritrean regime. Ginot7 is anti Ethiopian and racist organization that opposes the right of Ethiopian nations and nationalities.  Its aims and objectives are to bring back the old feudal regimes and impose the old oppressive and backward rules. Ginot7 is the collections of hate mongers, criminals, anti democratic, anti development and specialized in defaming and spreading venomous propagandas against the people of Ethiopia.


To prove their savagery and outright deceits and lies, Ginot7 on its website on April 22, 2011, posted (http://www.ginbot7.org/amh_wp/?p=1584) false and outrageous news about the martyr of Hashim Idris.  Defaming and falsifying the stories to suite their misguided agenda is an ultimate crime. Contrary to what is alleged by the Ginot7 disinformation and absolute lies, this story and tragedy is one of inspiring and courageous deeds of a super civil servant. Ginot7, the agent of Shabia and den of chauvinists twists and manipulates any true stories to attack the Ethiopian government and the national interests of Ethiopia.

I am at loss why Ginot7 want to distort and falsify this sad and tragic story where facts are openly available. Ginot7 animosity and hatred to the Ethiopian ethnic groups and the government is very known fact.  But distorting facts and engaging in such lowness is sickening.  Denying and distorting facts, falsifying the truth, manipulating and blackmailing the public unduly and unjustly is unforgivable crime. Ginot7, without providing a shirred of evidence condemning, labeling, accusing and sanctioning the assassinations of very honest, decent, genuine and brave civil servant is abhorring and unjust. Ginot7, by issuing this statement become accessories to the crime and approved the killing of innocent and heroic individual.


On behalf of the victim’s families, Hararis and Ethiopians, Malasaytchlink condemns and demands Ginot7 corrects the false story and issue an apology without delay.


April 23, 2011



The false story as presented by the Ginbot7 website.
  • ዜና
  • ህዝብ ሲያስመርር የነበረው የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደር ሹም ተገደለ

ህዝብ ሲያስመርር የነበረው የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደር ሹም ተገደለ

April 22, 2011 in ዜና  

የዘረኛውና አምባገነኑ ወያኔ የጭቆናና አፈና አገዛዝ ያንገሸገሻቸው ኢትዮጵያዊያን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዘረኛው አገዛዝ ባለስልጣናት ላይ ጠንከር ያለ ርምጃን መውሰድ መጀመራቸው የሚታወቅ ሲሆን ሰሞኑን  የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደርና የካሳ ክፍያ ኃላፊ የነበረው  ሐሺም ኢድሪስ በጥይት ተደብድቦ  መገደሉን የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ከስፍራው ባስተላለፈልን ሪፖርት ለማወቅ ተችለአል።

 እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት ለወያኔ ዘረኛ አገዛዝ ሆድ አደር በመሆን በህዝብ ላይ ከፍተኛ በደል ሲፈጽም የቆየው ሃሺም ኢድሪስ የተዘፈቀበት የሙስናና አድሏዊ አሰራር እጂግ ያበሳጫቸው ግለሰቦች በርካታ መሆናቸውን ከነኝህ ውስጥ አንዱ ብስጪታቸው ከሚገባው በላይ በማለፉ ርምጃውን መውሰዳቸውን ገልጿል፣ የወያኔው ሆድ አደር ሃሺም ህይወቱ ከማለፉ በፊት ቀደም ብሎ በሃረር ከተማ ፈረስ መጋላ ተብሎ ከሚጠራው የከተማው እምብርት ላይ በጥይት ተመቶ ቆስሎ እንደነበርም ተያይዞ የደረሰን ዜና አሳይቷል።

 የዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያዊያን ላይ የሚፈጽመው ግፍና በደል ልኩን አልፎ መፍሰስ ከጀመረ መቆየቱ የሚታወቅ ሲሆን፣ ይህም አዲስ  አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ ክልሎች የሚገኙ ዜጎች፣ የአገዛዙ ታማኝና ሆድ አደር ባለስልጣናት እየፈጸሙ ላለው ልክ ያጣ በደል ተገቢውን ቅጣት እየሰጡ መሆኑን ያረጋግጣል።

 ሱለይማን አህመድ የተባሉ የሃረር ከተማ ነዋሪ በአገዛዙ ሆድ አደር ባለስልጣን ላይ የተወሰደውን የግድያ ርምጃ አስመልክቶ ለዘጋቢያችን በሰጡት አስተያየት በተለይም በሃረሪ ክልል ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ ከፍተኛ ውጥረትና ፍርሃት ስላለበት ህብረተሰቡን በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ አፍኖ እንደሚገኝ፣ በሰበብ አስባቡም ወደ እስር ቤት እየወሰደ እንደሚያጉር ገልጸዋል፣ በመቀጠልም ይህ አፈናና ጭቆና ለአገዛዙ ባለስልጣናት መፍትሄ መስሎ ይታያቸው እንጂ፣ ህዝብ ብሶትና ምሬት ሲበዛበት እንዲህ አይነት ርምጃ መውሰዱ አዲስ ነገር አይደለም፣ በዚህ የሚያቆምም አይደለም ብለዋል፣ በመጨረሻም  ወያኔ በምንም መልኩ ይሁን ለህዝብ ጆሮ ሰጥቶና ችግራችንን ተገንዝቦ መፍትሄ ያመጣል የሚል ተስፋ ፍጹም የሌለን በመሆኑ፣ አገዛዙ እስኪወገድ ድረስ በየግላችን የምንችለውን አይነት የተናጠል ርምጃ መውሰዳችን ይቀጥላል በማለት አስተያየታቸውን አጠቃለዋል።

2 comments:

Anonymous said...

Why you wonder???


In reply to your demand Ginbot7 advises you to reread your article "The tragedy and oppressions of Hararis".

Anonymous said...

“Why you wonder???”

Just like Ginbot7 you making mockery of serious tragedy and that is highly inappropriate. Please tell me how you related the two events together. The killing of honest person is no reason for your celebrations or your revenge or that of Ginbot7. If you have a problem with that article simply send your rebuttal and will post it for you. Please make your arguments or share your thoughts to the public and stop blaming the victim.

Malasaychlink